Copy
Facebook
Twitter
LinkedIn
YouTube
Flickr
Website
Email

የመሬት ይዞታን ለልማት/ለሕዝብ ጥቅም ማስለቀቅ እና የሰብአዊ መብቶች መርሆች

ቅድመ ማስለቀቅ፣ በማስለቀቅ ወቅት እንዲሁም ድኅረ ማስለቀቅ ጊዜ መንግሥት ሊያሟላ የሚገባቸው የሰብአዊ መብቶች መርሆችን ያልተከተለ ሲሆን በኃይል ማፈናቀል እንደተፈጸመ ይቆጠራል፡፡ ይዞታ የማስለቀቅ ተግባር በአጠቃላይ ሰዎችን ቤት አልባ እንዲሆኑ እና ለሌሎች የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ተጋላጭ ማድረግ የለበትም

ማብራሪያውን ያንብቡ

ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ዘላቂ መፍትሔዎችን የማመቻቸት ሥራዎች የሰብአዊ መብቶች መርሆችን መሠረት ያደረጉ እንዲሆኑ ማስቻል

በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጥበቃ እና ድጋፍ ዙሪያ የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ የተፈናቃዮችን ዘላቂ መፍትሔ የማመቻቸት ሥራዎች በበቂ የሕግ ማዕቀፍ እንዲደገፍ ከማስቻል ረገድ ፋይዳው የጎላ ነው

ተጨማሪ ለማወቅ እዚህ ይጫኑ
ሴሬብራል ፓልዚ እና ሰብአዊ መብቶች

ጥቅምት 6 ዓለም አቀፍ የሴሬብራል ፓልዚ ቀን ሆኖ ይታወሳል፡፡ የዚህ ዓመት የሴሬብራል ፓልዚ ቀን መሪ ቃል “በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ምክንያቶች” ሲሆን በዓለማችን ላይ የሚገኙት 17 ሚሊዮን ከሴሬብራል ፓልዚ ጋር የሚኖሩ ሰዎችን በማሰብ ተከብሮ ውሏል፡፡ ይህ የኢሰመኮ ገላጭ ጽሑፍ ሴሬብራል ፓልዚ ላይ ግንዛቤን ለመፍጠር ይረዳል
 
ማብራሪያን ያንብቡ
ቀጣይነት ባለው የሰብአዊ መብቶች ትምህርት ለስደተኞች አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት ሰብአዊ መብቶችን መሠረት ያደረገ አሠራሮችን እንዲከተሉ ማስቻል

በስደተኞች ሰብአዊ መብቶች ላይ ያለውን ግንዛቤ ማሳደግ፤ በመንግሥት እና በተራድኦ ተቋማት ለስደተኞች የሚቀርቡ የሰብአዊ ድጋፍ እና ሌሎች አገልግሎቶች አካታች፣ ተደራሽ እና ሰብአዊ ክብራቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ ይረዳል
 
ተጨማሪ ያንብቡ
An overview of some of the human rights issues we have covered in 2022

As noted in the June 2021 – June 2022 Human Rights Situation Report, despite some key progress areas, significantly more effort is required by federal and regional authorities to take corrective measures to address the multifaceted human rights challenges
 
READ THE OVERVIEW
Thank you for helping triple our outreach in 2022!

Our human rights mission would not be realized without the support of our followers. Here are some of the issues you helped reach new audiences. All #humanrightsforall at all times
 
READ MORE
WATCH THE FULL SPEECH HERE!
EHRC ON SOCIAL MEDIA
LEARN ABOUT HUMAN RIGHTS
Transitional Justice
EHRC ON THE NEWS
ኢሰመኮ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች አዋጅ በአፋጣኝ ጸድቆ ወደ ሥራ መግባት አለበት ብሏል – EBS TV

ኢሰመኮ እንዳስታወቀዉ በየአካባቢዉ ስለሚፈናቀለዉ ሕዝብ በቂ መረጃ ባለመጠናቀሩ ለችግር ለተጋለጠዉ ተፈናቃይ የሰብዓዊ ድጋፎችን ለማቅረብ እንቅፋት ሆኗል

ለበለጠ መረጃ

 
የተፈናቃዮች ብዛትና የመረጃ እጥረት – DW Amharic

ኢትዮጵያ ዉስጥ ከሰኔ 2013 እስከ ሰኔ 2014 በነበረዉ አንድ ዓመት የተደረጉ ግጭቶችና ድርቅ 4.5 ሚሊዮን ሕዝብ ከየቀየዉ መፈናቀሉን የሐገሪቱ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ

ለበለጠ መረጃ

 
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is an independent federal state body established as per the Federal Constitution and reporting to House of People’s Representatives as a national human rights institution with the mandate for promotion and protection of human rights. (Article 55/14 of FDRE Constitution cum Proclamation No. 210/2000, as amended by Proclamation No. 1224/2020)
#KeepWordSafe
#HumanRightsForAll
Share Share
Tweet Tweet
Share Share
Forward Forward
Copyright © 2023 Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), All rights reserved.


Want to change how you receive these emails?
You can update your preferences or unsubscribe from this list.

Email Marketing Powered by Mailchimp