Copy
Facebook
Twitter
LinkedIn
YouTube
Website
Flickr
Email

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ የአዲስ ዓመት መልእክት

. . . ሀገራችን በምትገኝበት ፈታኝ ጊዜ ውስጥም ጭምር እና በሥራ ላይ ባሉ የትምህርት ተቋማት ውስጥ፣ ትምህርት ቤቶች ልጆቻችን መሰረታዊ የሰብአዊ መብቶች መርሆችን፣ አብሮ መኖርን እና መዋደድን የሚያዩበትና የሚኖሩበት እንዲሆኑ ማድረግ ይቻላል። ይህ እንዲሆን የትምህርት ተቋማቶች ከአነሳሽ፣ ግጭት ጠንሳሽ ንግግሮች የጸዱ እንዲሆኑ ማድረግ፣ ይልቁንም ተቋማቱ ልጆቻችን ሊሄዱ የሚጓጉበት እና የተሳትፎ፣ የፈጠራና የመዝናኛ ጊዜ የሚያገኙበት፣ እንዲሁም በሥነ ምግባራቸውና በአሠራራቸው ምሳሌ የሚሆኗቸውን ሰዎች የሚያዩበት ቦታ እንዲሆኑ ማድረግ ተጨማሪ ሃብትም ሆነ የተራዘመ ዕቅድ አይጠይቅም። ስለሆነም፣ በሁሉም የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባልደረቦቼ ስም በተቋማችን ላይ የተጣለውን ኃላፊነት በአግባቡ ለመወጣት የአቅማችንን ሁሉ እንደምናደርግ ስገልጽ ለሁሉም ወገኖች ይህንን የሰላም ጥሪ እና መልካም ምኞት በማስተላለፍ ነው።

መልእክቱን ያንብቡ

ጋምቤላ ክልል፡ በጋምቤላ ከተማ በሲቪል ሰዎች ላይ ከሕግ ውጪ ግድያ፣ አካል ጉዳት እና የንብረት ዘረፋ የፈጸሙ እና ይህንን ድርጊት ሲመሩ እና ሲያስፈጽሙ የነበሩ ኃላፊዎች ላይ የሕግ ተጠያቂነት ሊረጋገጥ ይገባል

በድርጊቱ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ታጣቂ ቡድን፣ የጋምቤላ ነጻነት ግንባር ታጣቂ ቡድን፣ የጋምቤላ ክልል ልዩ ኃይሎች፣ ፖሊሶች፣ ሚሊሻዎች እና ተባባሪ ወጣቶች ተሳትፈዋል፤ ድርጊቱን ሲመሩ እና ሲያስፈጽሙ የነበሩ ኃላፊዎችም ነበሩ

ሪፖርቱን ያንብቡ
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) Public Statement on the Report of the International Commission of Human Rights Experts on Ethiopia (the ICHREE)

EHRC reiterates its readiness to cooperate with the ICHREE within the framework of cooperation proposed, including support to the ICHREE on discussions with the State to grant access to affected areas in Northern Ethiopia. EHRC underscores the need to exercise caution in the approach which completely disregards the situation in an entire region in Northern Ethiopia and advises ICHREE to adequately cover all affected populations and regions to fairly illustrate the situation in Northern Ethiopia.
 
READ MORE
በኦሮሚያ ክልል፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በታጠቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶች

መንግሥት የሲቪል ሰዎችን ደኅንነት የማስጠበቅ ግዴታውን በአግባቡ መወጣት ይኖርበታል
 
ተጨማሪ ያንብቡ
ከትግራይ ክልልና ከአዋሳኝ የአማራ ክልል አካባቢዎች ተፈናቅለው በአዋሽ ሰባት የተያዙ ሰዎች የመንቀሳቀስ መብት በአፋጣኝ ሊከበር ይገባል

ሰዎቹ ከሌሎች የተፈናቃይ መጠለያ ጣቢያዎች በተለየ መልኩ ከሕግ አግባብ ውጪ እና የመንቀሳቀስ መብታቸው ተነፍጎ፣ የሰብአዊ ድጋፍ በበቂ ሁኔታ ሳይቀርብላቸው በጃሬ መጠለያ ጣቢያ ለበርካታ ወራት ተይዘው ቆይተዋል
 
ጋዜጣዊ መግለጫውን ያንብቡ
በአፋር ክልል የሰመራ ጣብያ ሙሉ በሙሉ መዘጋትን በተመለከተ

በሰመራ ጣቢያዎች ተይዘው የነበሩ ሰዎች በኢሰመኮ ምክረ ሃሳቦች መሰረት እንዲለቀቁና በፍላጎታቸው መሰረት ወደመጡባቸው አካባቢዎች እንዲመለሱ መደረጉ ኢሰመኮ በበጎ የሚመለከተው ነው
 
ተጨማሪ ያንብቡ
ሕዝባዊ ንግግሮችና መልእክቶች የአካል ጉዳተኞችንና የአረጋውያንን ሰብአዊ መብቶች ከሚጥሱ ጸያፍ ቃላት (Derogatory Terms) እንዲጸዱ ማስቻል
  • የአካል ጉዳተኞችን ወይም አረጋውያንን የተመለከቱ ንግግሮች ሲባል ምን ማለት ነው?
  • ተገቢ ያልሆኑ የቃላት አጠቃቀሞች ሲባል ምን ማለት ነው?
  • ተገቢ ያልሆኑ ቃላትን በምን መለየት ይቻላል?
ማብራሪያውን ያንብቡ
A team of EHRC visited the South African Human Rights Commission (SAHRC) and other human rights institutions in South Africa

Upon the team’s return Commissioner Dr. Abdi Jibril said, EHRC wishes to acknowledge the warm welcome the SAHRC reserved for the team and various South African human rights institutions. “The visit was a practical and effective tool to foster learning between the two organizations and benefited all participants through an open exchange of ideas, knowledge, experiences and best practices” he added.
 
FIND OUT MORE
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከኢትዮጵያ ዐይነ ሥውራን ብሔራዊ ማኅበር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የማራካሽ ስምምነት በአማርኛ ትርጉም ኅትመት የርክክብ ሥነ-ሥርዓት

የማራካሽ ስምምነት በአማርኛ ቋንቋ መተርጎሙ የማስፈጸሚያ ሕግ ማውጣትን ጨምሮ በስምምነቱ ተግባራዊነት ላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል

ተጨማሪ ያንብቡ


 
Visit by Najat Maalla M'jid, United Nations Special Representative of the Secretary General on Violence Against Children (UNSRSG-VAC)

Extra effort is needed to establish robust frameworks for children’s participation in public deliberations

READ MORE


 
State reporting workshop on the African Charter on Human and Peoples’ Rights and the Protocol to the African Charter on Human and Peoples’ Rights on the Rights of Women in Africa
 
States are required to regularly report on measures taken to implement the rights enshrined in ratified treaties and challenges encountered in implementation
READ MORE
ኢሰመኮ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሚገኙ ማረሚያ ቤቶች ላይ ባከናወነው ክትትል ግኝቶችና ምክረ ሃሳቦች ዙሪያ ከማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ተወካዮች ጋር የተደረገ ውይይት

በእስር ላይ የሚገኙ ሰዎችን የሰብአዊ መብቶች አያያዝን ለማሻሻል የማረሚያ ቤቶች አመራሮች ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር ሊሠሩ ይገባል

ተጨማሪ ያንብቡ

 
Workshop on Strengthening Civil Society’s Engagement with the African Commission on Human and Peoples’ Rights: Role of CSOs in State Reporting

Civil society organisations have a pivotal role in providing credible and evidence-based information on human rights situation to international and regional human rights bodies

FIND OUT MORE

 
EHRC ON SOCIAL MEDIA
LEARN ABOUT HUMAN RIGHTS
መረጃ የማግኘት ሰብአዊ መብት | The Human Right to Access to Information
EHRC ON THE NEWS
“በአዋሽ ሰባት የተያዙ ሰዎች የመንቀሳቀስ መብት በአፋጣኝ ሊከበር ይገባል” ኢሰመኮ – VOA Amharic: ቪኦኤ አማርኛ

ከትግራይ ክልልና ከአዋሳኝ የአማራ ክልል አካባቢዎች ተፈናቅለው በአዋሽ ሰባት የተያዙ ሰዎች የመንቀሳቀስ መብት በአፋጣኝ ሊከበር ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አሳስቧል

ተጨማሪ ያንብቡ

 
ባለፈው ሰኔ በጋምቤላ የፀጥታ ኃይሎች የአዕምሮ ህሙማንን ጨምሮ 50 ሰላማዊ ሰዎች መግደላቸው ተገለጸ – BBC News አማርኛ

በጋምቤላ ከተማ ሰኔ 07/2014 ዓ.ም በክልሉ የፀጥታ ኃይሎች፣ በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እና በጋምቤላ ነጻነት ግንባር የተደረገውን ውጊያ ተከትሎ ቢያንስ 50 ሰላማዊ ሰዎች በፀጥታ ኃይሎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሸን (ኢሰመኮ) አስታወቀ

ለበለጠ መረጃ

 
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is an independent federal state body established as per the Federal Constitution and reporting to House of People’s Representatives as a national human rights institution with the mandate for promotion and protection of human rights. (Article 55/14 of FDRE Constitution cum Proclamation No. 210/2000, as amended by Proclamation No. 1224/2020)
#KeepWordSafe
#HumanRightsForAll
Share Share
Tweet Tweet
Share Share
Forward Forward
Copyright © 2022 Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), All rights reserved.


Want to change how you receive these emails?
You can update your preferences or unsubscribe from this list.

Email Marketing Powered by Mailchimp