Copy
Facebook
Twitter
LinkedIn
YouTube
Website
Flickr
Email

Afar and Amhara Regions: Report on Violations of Human Rights and International Humanitarian Law in Afar and Amhara Regions of Ethiopia Published

Strong commitment of all actors indispensable to obtain justice for victims and rehabilitation of areas affected by the conflict

READ THE REPORT

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፡ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ከዳኝነት ውጭ የተፈጸመ ግድያል

የሕግ አስከባሪዎች ሕግ ሊያከብሩ ይገባል

ሪፖርቱን ያንብቡ

የኦሮሚያ ክልል፡- የከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ላይ ለተፈጸመው ግድያ የወንጀል ተጠያቂነትን የማረጋገጥ ስራ

የእርቅ ሂደቱ የወንጀል ተጠያቂነትን መተካት ወይም ማስተጓጎል የለበትም

ሪፖርቱን ያንብቡ
የባለሙያ አስተያየት ከኢሰመኮ
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ጉዳይ የሚከታተልና ዘላቂ መፍትሔ የሚያመቻች ቋሚ የመንግሥት አካል ስለማስፈለጉ


“የካምፓላ ስምምነት” አባል መንግሥታት በስምምነቱ ውስጥ ከተካተቱ ግዴታዎች ጋር በተጣጣመ መልኩ መፈናቀልን ለመከላከል፣ የተፈናቃዮች ጥበቃና ድጋፍ እንዲሁም ዘላቂ መፍትሔን የሚመለከት ብሔራዊ ሕግ ማውጣት ይገባል። በዚህና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከአማራ ክልል የመንግሥትና መንግሥታዊ ካልሆኑ ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ከመጋቢት 19 እስከ 20 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ ሰፊ ውይይት አድርጓል።
 
ራኬብ መሰለ
የኢሰመኮ ምክትል ዋና ኮሚ
ሽነር
 
ተጨማሪ ያንብቡ
Transitional Justice in Ethiopia including the Right to Truth: Consultation meeting with stakeholders

The event also marks the International Day for the Right to the Truth concerning Gross Human Rights Violations and for the Dignity of Victims, observed each year on March 24 since 2010
 
READ MORE
ኢሰመኮ 400ሺ ስደተኞች የሚገኙባቸውን 10 ጣቢያዎችን በመጎብኘት ለባለድርሻ አካላት የክትትል ሪፖርት አቀረበ

ትኩረት በሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች እና የመፍትሔ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል
 
ተጨማሪ ያንብቡ
ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርና ድንበር ማሻገር ወንጀልን በተመለከተ የተወሰዱ እርምጃዎችን ለመገምገም የተዘጋጀ አውደ ጥናት

ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን በምናስብበበት በዚህ ወር ውስጥ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርና ድንበር ማሻገር በሴቶችና ሕፃናት ላይ ሰብአዊ መብቶች ጥሰት እያደረሰ በመሆኑ ምላሽ ለመስጠት የሚደረጉ ጥረቶችን ውጤታማ ለማድረግ በጋራ መስራት አስፈላጊነትን ማስታወስ ተገቢ ነው
 
ተጨማሪ ያንብቡ
WOMEN'S HISTORY MONTH | Mar 1 – Mar 31, 2022
From March 8 to March 8: A look back at a year of EHRC’s work on Women’s Rights!

On #IWD2022, an overview of the Commission’s advocacy messages on women’s rights from 08/03/21- 08/03/22- incl. for the increase women’s leadership & pol participation, the strengthening of women’s economic power, for the to end violence against women and girls.
 
READ MORE

የባለሙያ አስተያየት ከኢሰመኮ
ሴት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ሚና እና የሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች

የሰብአዊ መብቶችን በማስከበር ረገድ ሚና ያላቸው የሰብአዊ መብቶች ተቋማት እንዲሁም በሰብአዊ መብቶች ዙሪያ የሚሠሩ መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማትም በሴት የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ላይ የሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶች ላይ መረጃ የመሰብሰብ፣ የክትትል ሥራዎች እና ጥሰቶችን የማጋለጥ ሥራዎች መስራት አለባቸው።
 

ሳሙኤል ወርቁ
የሰብአዊ መብቶች ተባባሪ ባልደረባ
የሴቶች እና የህጻናት መብቶች ስራ ክፍል፣ ኢሰመኮ

ተጨማሪ ያንብቡ
Advancing the rights of women with disabilities and elderly women part of women’s rights advocacy

Women’s empowerment must be inclusive of women with disabilities and elderly women
 
WATCH VIDEO
LEARN ABOUT HUMAN RIGHTS
Women’s equal and meaningful participation for a sustainable future!
EHRC ON THE NEWS
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ሰብዓዊ መብቶችን የማጋለጥ ስራ አጠናክሬ እሰራለሁ አለ – EBS

https://ehrc.org/?p=24402
At least 750 civilians killed in north Ethiopia in second half 2021: rights body – AFP News Agency

https://ehrc.org/?p=15305
EHRC on the News
ኢሰመኮ በመገናኛ ብዙኃን
Read the Amharic Version Here!
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is an independent federal state body established as per the Federal Constitution and reporting to House of People’s Representatives as a national human rights institution with the mandate for promotion and protection of human rights. (Article 55/14 of FDRE Constitution cum Proclamation No. 210/2000, as amended by Proclamation No. 1224/2020)
#KeepWordSafe
#HumanRightsForAll
Share Share
Tweet Tweet
Share Share
Forward Forward
Copyright © 2022 Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), All rights reserved.


Want to change how you receive these emails?
You can update your preferences or unsubscribe from this list.

Email Marketing Powered by Mailchimp