Copy
Facebook
Twitter
LinkedIn
YouTube
Website
Flickr
Email

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በየደረጃው ያሉ የመንግሥት አስፈጻሚ አካላትና ኃላፊዎች ላይ የቅርብ ክትትል በማድረግ ለሰብአዊ መብቶች መከበር አስተዋጽኦ ሊያደርጉ ይገባል ሲል ኢሰመኮ ጥሪ አቀረበ

ለሰብአዊ መብቶች ጥሰት ተጠያቂነትን በማረጋገጥ፣ የሕግ በላይነትን በማስፈን፣ መንግሥትና የስራ አስፈጻሚ አካላቱ በመሉ ለሰብአዊ መብቶች መከበር፣ መጠበቅና መሟላት ያላቸውን ቁርጠኝነት እንዲያድሱና እንዲተገብሩ ልዩ ትኩረትና ክትትል ይሻል

ተጨማሪ ያንብቡ
Intellectual Disability and Human Rights

As the month of commemoration of World Down syndrome and Autism Awareness (themed of ‘Inclusion Means’ and ‘Inclusion in the Workplace’) concludes, this Explainer consolidates some key information on the human rights of persons with intellectual disability.

LEARN MORE
Mainstreaming Human Rights Education in the Formal Education System

Human rights education (HRE) is a key long-term strategy for addressing the underlying causes of human rights violations, preventing human rights abuses, combating discrimination, promoting equality and enhancing participation.

LEARN MORE
On #WorldPressFreedom Day: Concern Over Detentions, Factors Affecting Media Landscape

The overall nationwide media landscape can be affected by several factors including taxation, production costs, access to information, ability to organize and infrastructure.
 
READ MORE
Rising tensions and aggravating rhetoric grave risk to human rights situation in Northern Ethiopia

On all parties to the conflict, national actors, civil society organizations, the media, religious leaders, and other actors, to renew efforts for a peaceful resolution to the conflict including by contributing to constructive discussions and dialogue, by refraining from engaging in any act of incitement or hate speech, and instead contributing towards mutual understanding, tolerance, and peace
 
READ MORE
የሃይማኖት ተቋማት ብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ አሰጣጥ የሰብአዊ መብቶችን መርህ የተከተለ እንዲሆን ማስቻል

የባለሞያ አስተያየት ከኢሰመኮ 
ትዝታ ታደሰ 
ከፍተኛ የሕግ ባለሞያ 
የሕግ እና የፖሊሲ ሥራ ክፍል


ይህን ውስን ሃብት ብሎም ዘርፉን የሚያስተዳድር የሕግና የፖሊሲ ማዕቀፍ ያስፈልጋል፡፡ ነፃነቱ የተጠበቀ ተቋም ማደራጀት፣ ግልጽና ገለልተኛ የፈቃድ አሰጣጥና እድሳት ሥርዓት መዘርጋት፣ ባለቤትነትንና ብዝኃነትን መወሰን፣ የይዘት ክትትል ሥርዓትን መደንገግ፣ የፕሮግራም ደረጃ ማስቀመጥ ያስፈልጋል
 
ተጨማሪ ያንብቡ
ሶማሌ ክልል፡ በቦምባስ ከተማ በአኪሾ ጎሳ አባላት ባሕላዊ ሥነ ሥርዓት ላይ በክልሉ መንግሥት የፀጥታ አካላት የተወሰደ መጠን ያለፈ የኃይል አጠቃቀም ለሞትና የአካል ጉዳት ምክንያት ሆኗል

የክልሉ መንግሥት ለሟች ቤተሰቦች እና የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች ካሳ የከፈለ ቢሆንም ለተሟላ ፍትሕ የወንጀል ተጠያቂነት ሊረጋገጥ ይገባል
 
ተጨማሪ ያንብቡ
በሚያዝያ ወር ከመንግሥት፣ ከሲቪክ ማኅበረሰብ እና ከሚድያ አካላት ጋር በአፋርና ኦሮሚያ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ የተደረጉ ውይይቶች

በሰሜን ኢትዮጵያ ከተከሰተው ጦርነት ጋር ተያይዞ በተደረጉ ምርመራዎች የተሰጡ ምክረ ሃሳቦችን ክትትል በተመለከተ፣ ለፕሬስ ነፃነት እና ለሚዲያ ሥራ ያለው ሀገራዊ አውድ እንዲሁም የዘላቂ ልማት ግቦች እና ሰብአዊ መብቶች ተያያዥነት በውይይቶቹ ከተነሱ ጉዳዮች መካከል ናቸው

ተጨማሪ ለማወቅ
Consultative Workshop on Fostering the Tripartite Relationship among the EHRC, CSOs, and the Media

National human rights institutions, civil society organisations, and the media are key actors in the dissemination of human rights principles

LEARN MORE
ኦሮሚያ፡ ከሕግ አግባብ ውጪ በእስር ላይ የሚገኙ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አባላት በአፋጣኝ ከእስር ሊለቀቁ ይገባል፤ ሌሎች የቅድመ-ክስ ታሳሪዎችም ተዓማኒ ክስ ካልቀረበባቸው በአፋጣኝ ከእስር ሊለቀቁ ይገባል

የተራዘመ ቅድመ-ክስ እስር (prolonged pre-trial detention) ሰዎች በፍትሕ አስተዳደር ላይ ያላቸውን እምነት ያጠፋል
 
ተጨማሪ ለማወቅ
Freedom, Equality,  Justice underscore the OAU Charter: EHRC on Africa Day 2022

Africa Day 2022 is themed “Strengthening Resilience in Nutrition and Food Security on the African Continent: Strengthening Agro-Food Systems, Health and Social Protection Systems for the Acceleration of Human, Social and Economic Capital Development”
LEARN MORE
የአካል ጉዳተኞችና አረጋውያንን በሚመለከቱ የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ በሐዋሳ እና በጅማ ከተሞች የተካሄዱ የግንዛቤ ማስጨበጫ፣ የሥልጠና እና የውትወታ መድረኮች

የአረጋውያን እና የአካል ጉዳተኞች መብቶችን ተግባራዊነት ለማረጋገጥ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች ላይ በአትኩሮት መሥራት ከሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅ ኃላፊነት ነው

ተጨማሪ ለማወቅ
በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዘጋጅነት የሚካሄደው ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የምስለ-ችሎት (Moot Court) ውድድር ተጠናቀቀ

ተማሪዎችን ስለ ፍትሕ ሥርዓት ከማስተማሩም ባሻገር ለራሱና ለሌሎች ሰዎች መብቶች መከበር የሚቆም ትውልድን ለማፍራት ጉልህ ሚና አለው

ተጨማሪ ያንብቡ
EHRC team led by Deputy Chief Commissioner Rakeb Messele visits KNCHR in Nairobi, Kenya

The two teams also furthered their ongoing collaboration on the development and deployment of a case management system to enhance EHRC’s complaint handling mechanism
LEARN MORE
Explainer: Freedom of thought, Conscience & Religion and Acts of Worship in Public Institutions

What are the Elements of the right to freedom of thought, conscience and religion? What are the limitations on acts of worship in public institutions? This Explainer does a recap.
LEARN MORE
Detention of journalists and media personnel

EHRC reiterates that Ethiopia’s media law clearly prohibits pre-trial detention for any alleged offence committed through media

Related
READ MORE
EHRC ON SOCIAL MEDIA
LEARN ABOUT HUMAN RIGHTS
የጤና መብት | The Human Right to Health
EHRC ON THE NEWS
EHRC urged the government to establish Minimum Wage System – Arts TV World

With 35% inflation this year, rising food costs driven by factors such as drought & internal displacement; almost 50% of employees in Ethiopia either in extreme or moderate poverty, salary scales unrevised since 2017

READ MORE
ከሕግ አግባብ ውጪ የታሰሩ የኦነግ አባላት በአፋጣኝ ከእስር እንዲፈቱ ኢሰመኮ ጠየቀ – BBC Amharic

በተለያዩ ፖሊስ መምሪያዎች ከሕግ አግባብ ውጪ በእስር ላይ የሚገኙ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አባላት በአፋጣኝ ከእስር እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጠየቀ

ለበለጠ መረጃ
EHRC on the News
ኢሰመኮ በመገናኛ ብዙኃን
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is an independent federal state body established as per the Federal Constitution and reporting to House of People’s Representatives as a national human rights institution with the mandate for promotion and protection of human rights. (Article 55/14 of FDRE Constitution cum Proclamation No. 210/2000, as amended by Proclamation No. 1224/2020)
#KeepWordSafe
#HumanRightsForAll
Share Share
Tweet Tweet
Share Share
Forward Forward
Copyright © 2022 Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), All rights reserved.


Want to change how you receive these emails?
You can update your preferences or unsubscribe from this list.

Email Marketing Powered by Mailchimp