Copy
Facebook
Twitter
LinkedIn
YouTube
Website
Flickr
Email

EHRC calls on all parties to the conflict to cease hostilities and resume dialogue for a peaceful resolution of the conflict

The Commission reiterates its call for all parties to the conflict to uphold their obligations to preserve the lives, security, physical and moral integrity, and dignity of all civilians affected by armed conflict

READ MORE

Update on the situation of Agatina and Samara Camps in Samara, Afar

EHRC welcomes the start of measures to return people to their place of residence and the provision of humanitarian assistance

READ MORE
Congratulations Commissioner Rigbe Gebrehawaria!

Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) congratulates its Commissioner Rigbe Gebrehawaria on her appointment to the African Commission on Human and Peoples’ Rights Working Group on the Rights of Older Persons and Persons with Disabilities in Africa.

EHRC wishes her success in her work with the Group’s efforts to amplify these important human rights issues.


Linkedin | Twitter
 
LEARN MORE
ለዐይነ ሥውራን፣ የንባብ የዕይታ ችግር ላለባቸው እና በመደበኛ የንባብ ስልት ለማንበብ አካላዊ ችግር ላለባቸው ሰዎች የቀለም ጽሑፍ ሕትመት ሥራዎች ተደራሽነትን ለማመቻቸት የወጣው የማራካሽ ስምምነት የማስፈጸሚያ ሕግ ሊወጣለት ይገባል

በኢትዮጵያ ስምምነቱ ተግባራዊ እንዲሆን የሚመለከታቸውን ባለድርሻ አካላት በማሳተፍ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብሔራዊ የቅጂና ተዛማች መብቶች ሕጎች አካል የሆነ የማስፈጸሚያ ሕግ ሊወጣለት ይገባል
 
የኢሰመኮ ባለሞያ አስተያየት በፋንታሁን መንግሥቴ
የሰብአዊ መብቶች ኦፊሰር
የአካል ጉዳተኞች እና የአረጋውያን መብቶች የሥራ ክፍል

 
የባለሞያ አስተያየቱን ያንብቡ
ኢሰመኮ በጋምቤላ ክልል በሚገኙ ማረሚያ ቤቶችና ፖሊስ ጣቢያዎች ባከናወነው ክትትል ግኝቶችና ምክረ ሃሳቦች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተደረገ ውይይት

የቀረቡ ምክረ ሃሳቦችን ለማስፈጸም የሁሉም ባለድርሻ አካላት ትብብር አስፈላጊ ነው
 
ተጨማሪ ያንብቡ
ለኢሰመኮ በአዲስ አበባ የሚቀርቡ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታዎች የተሟላ አገልግሎት ለመስጠት ከአጋር አካላት ጋር የቅብብሎሽ አሠራር መፍጠር የሚያስችል ማዕቀፍ ስለመዘርጋቱ

የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ተፈጽሞባቸዋል ለሚባሉ የሕብረተሰብ ክፍሎች፣ ታራሚዎች እና ተጠርጣሪዎች ነፃ የሕግ ድጋፍ፤ የመጠለያ፣ የጤና፣ የማኅበራዊና የሥነልቦናዊ አገልግሎት በመስጠት የሰብአዊ አገልግሎቱን የተሟላ ለማድረግ ያስችላል
 
ተጨማሪ ያንብቡ
EHRC ON SOCIAL MEDIA
LEARN ABOUT HUMAN RIGHTS
የወጣቶች ሰብአዊ መብቶች | The Human Rights of Youth
EHRC ON THE NEWS
የመብቶች ኮሚሽኑ በትግራይ ተፈናቃዮች ላይ – VOA Amharic: ቪኦኤ አማርኛ

በአማራ ክልል ወሎ አካባቢ በጃራና ጃሬ ካምፖች ውስጥ ባለው የትግራይ ተፈናቃዮች የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ምርመራ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ

ተጨማሪ ያንብቡ


 
ኢሰመኮ ወደ አዲስ አበባ በሚገቡ መንገደኞች ላይ ደረሰ የተባለውን በደል እያጣራሁ ነው አለ – ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

በየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰሞኑ ከአማራ ክልል በደብረ ብርሃን በኩል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተሳፋሪዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በመታወቂያ ተለይተው እንደተከለከሉና እንግልት እንደተፈጸመባቸው የተገለጸውን የመብት ጥሰት እያጣራሁ ነው አለ

ለበለጠ መረጃ

 
EHRC on the News
ኢሰመኮ በመገናኛ ብዙኃን
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is an independent federal state body established as per the Federal Constitution and reporting to House of People’s Representatives as a national human rights institution with the mandate for promotion and protection of human rights. (Article 55/14 of FDRE Constitution cum Proclamation No. 210/2000, as amended by Proclamation No. 1224/2020)
#KeepWordSafe
#HumanRightsForAll
Share Share
Tweet Tweet
Share Share
Forward Forward
Copyright © 2022 Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), All rights reserved.


Want to change how you receive these emails?
You can update your preferences or unsubscribe from this list.

Email Marketing Powered by Mailchimp